Ewket Lefire secondary School
Promotion Form ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

08 Jul 2026

ከዚህ በፊት ለወላጅ ባሳወቅነውእና ለአጠቃላይ ተማሪ  የግንዛቤ ማስጨበጫ በሰጠነው መሰረት ከሐምሌ1/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክረምት ማጠናከሪያ እንደሚጀመር አሳውቀናል በዚህም መሰረት በክረምቱም ምዘና ስለሚካሄድ ሁሉም ተማሪበትምህርት ገበታው እንዲገኝ እያሳወቅን በተፈጥሮ ሳይንስ ከእስቴፕስ ድርጅት ጋር የምናካሂደውም ትምህርት በዚሁ እንደሚቀጥል አውቃችሁእንድትገኙ እናሳውቃለን ፡፡

ትምህርት መቅረት ፈጽሞ የተከለከለ ነው

Copyright © All rights reserved.

Created with